Skip to main content

ብልጽግና፣ ቀጣይነትና አስተማማኝነት ያለው የሰው ልጆችን ነጻ የምርጫ አድማስ በማስፋት፣ የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ነው፡፡ “ሰው” ሰው በመሆኑ ብቻ ክብሩና ነጻነቱ ሊከበር ይገባል፡፡ በመሆኑም ግለሰባዊ ነጻነትና ቡድናዊ መብቶች የተከበሩባት ሀገር መፍጠር ነው፡፡ ማኅበረሰባዊ ደኅንነቱ የተረጋገጠ ማኅበረሰብ