Skip to main content
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግምገማ መድረክ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው
ሆሳዕና፦ታህሳስ 25/2017ዓ.ም
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግምገማ መድረክ "ከቃል ወደ ባህል" በሚል መሪ ቃል በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ።
በግምገማ መድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ክብርት ፋጤ ስርሞሎ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ እና ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ አመራሮች ተገኝተዋል።
እንዲሁም ከክልሉ ሁሉም መዋቅሮች የተውጣጡ የመንግስትና የፓርቲ የስራ ኃላፊዎች በግምገማ መድረኩ እየተሳተፉ ናቸው።
Image