admin
Tue, 12/17/2024 - 18:27
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው ለኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስትሩ ለአቶ አህመድ ሺዴ በጽ/ቤታቸው አቀባበል አደረጉ፤
ሆሳዕና፤ታህሳስ፣ 01/2017ዓ.ም
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው ለኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስትር ለአቶ አህመድ ሺዴ እና በእርሳቸው ለተመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው አቀባበል አድርገዋል።
ሚኒስትሩ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያቀኑት ልዩ ልዩ የልማት ስራዎችን ለመመልከት ስለመሆኑም ተመላክቷል።
አቶ አህመድ ሺዴ የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤትን የስራ ክፍሎችን ጉብኝት አድርገዋል።
Image
